Yirgalem City Health office
Yirgalem City Health Office
Mission
የጤና አገልገግሎት ጥራቱን የጥበቀና ለሁሉም ፍትህወዊነና ተደራሽ በሆነ መልኩ ለማዳረስ የጤና ማበልጸግ፣ በሽታ መከላከል የፈውስ፣ህክምናና የተሃድሶ አጠቃላይ የጤና አገልግሎት በመስጠትና በሞቆጣጠር እዲሁም የመክፈል አቅም የሌላቸውን ዜጎች ታሳቢ ባደረገ መልኩ በማቅረብ የከታውን ማህበረሰብ ጤናና ድህነነትን ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ፡፡ To improve the health and well-being of the community by providing quality health services and providing equitable and accessible services to all, providing health care, prevention, treatment, treatment and rehabilitation services to the underprivileged.
Vision
ጤናማ ምርታማና የበለጸገ ማህበረሰብን ማየት Seeing a healthy, productive and prosperous community
Core Values
የማህበረሰብን አቅም ማስቀደም ታማኝነትና ሀቀኝነት ቅንነት ግልጸኝነትና ተጠያቂነት አድሎን አለመፈጸም ሕግን ማክበር የጤና የብቃት ማረጋገጫ መስጠት Prioritize the community Loyalty and honesty Honesty Transparency and Accountability Discrimination Respect the law Provide health certification